Discussing Biblical Truths
Bringing forth the true teachings of Jesus Christ and Christian history.
Bringing forth the true teachings of Jesus Christ and Christian history.
Welcome to Gospel 4 Ethiopians. This platform discusses various topics relevant to the Ethiopian Christian community. It examines teachings, doctrines and traditions of various denominations. it is created with a spirit of learning, challenging and finding the truth for oneself.

The mission of Gospel 4 Ethiopians is to share the truth about Jesus Christ and his teachings, the foundation of the salvation of the world. We aim to provide accurate resources that help individuals understand the Bible and its significance in their lives. We also expose false teachings & traditions of men which are not based on biblical teachings.

‘Lent’ or ዓቢይ ጾም - the main fasting
period is for 40 days in the Catholic and some Orthodox denominations based on the number of days that Christ fasted before his ministry. In EOTC the
fasting days are 55 days. Historical examination demonstrates that the 40 days fasting period did not start until the 4th Century and they were connected to preparation for Baptism during Easter.

The Bible is divided into 2 sections. The Old Testament or the Old Covenant and The New Testament or The New Covenant. Why come in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church we hear of so many covenants that Chirst is said to have entered with so many people? This article discusses the special covenant that Christ has seemingly entered with his mother Mary.

ይህ መጣጥፍ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ለቅዱሳን ምስጋና ይገባቸዋል የሚለውን መልዕክት ለመሞገት ነው ። በቤተ
ክርስቲያን ሥርዓት መዝሙርና ዝማሬ ውደሳ ብናቀርብላቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው የሚል አቋም የያዘው የዲ/ን ሄኖክ ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓገምና ዓውድ ሲታይ ይህንን ትምህርት እንደማይደግፍ በግልጽ እናያለን። በጥሞና ተከታተሉት።

ዛሬ የክርስቶስ የምሥራች መልዕክት/'ወንጌል' ሲሰበክ ወደ አዳማጭ ልብ፥ ወደ የውስጥ ማንነት
የማይደርስበት ምክንያቶች ምንድናቸው? አንዳንዶች ደግሞ ‘ጴንጤ’ የሚለው ስያሜ በራሱ እንደ አጥር ሆኖ
እንደሚያሰናክል ያምናሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማንነቱ ከመልእክቱ ጋር እየተጋጨ ያስቸገረው ሐዋርያው
ጳውሎስ ነበር። አንደኛ የክርስትና አገልግሎቱን ከመጀመሩ በፊት ክርስቲያኖችን እያሳደደ፤ እያሳሰረ እና እያስገደለ
ስለነበር አድማጮችና እንደዚሁም የክርስቶስ አገልጋዮች የነበሩ ሊያምኑት ተቸግረው ነበር። ሁለተኛ
የሚያስተላልፈው መልእክት አይሁዶችን የሚፈታተን ስለነበር ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሞታል።

ይህንን የተናገረው ታዋቂው የቀደሞ አባት አፍሪካዊው Tertullian (155 - 220 AD) ነው። እንደ እኔ አስተያየት ከሐዋርያት ጀምሮ በክርስቶስ ትምህርቶች ቀስ እያሉ ሸርተት ማለት የጀመሩት ክርስትና ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ወደ አህዛብ እየተዳረሰ በሄደ ጊዜ እንደሆነ አምናለሁኝ። በተለይ እስክንድሪያ ማዕከል ሆና ከፍተኛ ሚና እንደተጫወተች አስተውያለሁኝ። በዚያን ጊዜ የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች (ለምሳሌ Origen) ከፍልስፍና አስተማሪነት ወደ ክርስትና አስተማሪነት ሲዘዋወሩ የማስተማሪያ ስልታቸው (ለምሳሌ Logic) እና አመለካከታቸው ከፍልስፍና ስለመነጨ ወንጌልን influence አድርጎታል። ለዚህ ነው Tertullian አጥብቆ ክርስትና ፍልስፍና፣ ኢየሩሳሌም እና አቲና ንክኪ እንደሌላቸው ጮክ ብሎ የተናገረው።

የልጅነት ዕድሜዬን ወደኋላ ስመለከት መንፈሳዊ ድርጊቶቼ በሙሉ የተመሠረቱት ወላጆቼ የሚያደርጉት
በማየት ላይ ነበር። እነርሱም የነሱን ወላጆች እያዩ እንደተማሩ አውቃለሁኝ። ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ሥርዓት
እንደሆነ የታወቀ ነው።
በቅርብ ጊዜ አንድ ያሰገረመኝ ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ በስፋት ለማሰራጨት በአማሪኛ
የታተመው በአፄ ኃይለሥላሤ ዘመነ መንግሥት እንደነበር ነው። ይህ ማለት 100 ዓመት እንኳን ባልሞላ
ጊዜ ውስጥ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አማኞች እጅ የገባው። ይህ የሚያሳየው በአንድ በኩል የአብዛኛው
ሕዝብ የማንበብ ችሎታ (መሃይምነት) እንዳለ ሆኖ፤ አማኞች ለእምነታቸው ምንጭ በካህናት እና በቤተ
ክርስቲያን ከሚሰጠው ትምህርትና መልእክት ውጭ ሌላ ምንጭ እንዳልነበራቸው ነው።
Send me a message or ask me a question using this form. I will do my best to get back to you soon!
Mon | 09:00 – 17:00 | |
Tue | 09:00 – 17:00 | |
Wed | 09:00 – 17:00 | |
Thu | 09:00 – 17:00 | |
Fri | 09:00 – 17:00 | |
Sat | Closed | |
Sun | Closed |
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.