ወንጌል ለኢትዮጵያውያን
Latest Video Teaching / የቅርብ ጊዜ የቪዲዮ ትምህርት
[ተጨማሪ መልክቶችን ]
https://www.youtube.com/channel/UCxOlVqqqpyF8Zs8HsndVZxQ
የእግዚአብሔር የመለከት ድምጽ
የማርቆስ ወንጌል ዳሰሳ
የማቴዎስ ወንጌል ዳሰሳ
የሉቃስ ወንጌል ዳሰሳ
መቁጠርያ ለምን ያገለግላል?
መጽሐፈ አስቴር ዳሰሳ
መጽሐፈ ነህምያ ዳሰሳ
መጽሐፈ ዕዝራ ዳሰሳ
Do Christians go to hell and does St Michael and Saints rescue them? ክርስቲያኖች ወደ ሲኦል ይወርዳሉ ወይ? ከወረዱስ በኋላ መልአኩ ሚካኤል በኅዳር እና በሰኔ ወር ወደ ሲኦል እየወረደ ከሲኦል ያወጣቸዋል? ይህ የስሕተት ትምህርት ነው። እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ እንዳበሰርልን የምስራቹን መልእክት የሚጻረር ነው። እንጠንቀቅ!
የጌታ ኢየሱስ ልደት ክብረ በዓል መች ተጀመረ? ክርስቶስ መች ተወለደ (Dec 25 ወይስ Jan 7)? ከክርስቶስ ልደት ጋር በተያያዘ "አትፍሩ" የሚል የእግዚአብሔር ቃል በሦስት ስፍራ የተጠቀሰውን ምንባብ መሠረት በማድረግ አትፍሩ - ጽሎታችሁ ተሰምቷል! አትፍሩ - የእግዚአብሔር ጸጋ አለ! አትፍሩ - ታላቅ ደስታ ይሆናል!
በጥምቀትና በሥርዓተ ታቦት መካከል ያለው ትስስር ምንድነው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለምን በጥምቀት ወቅት ጽላትን (ታቦትን) ይዛ ወደ ወንጥ / የውሃ ሥፍራ ትሄዳለች? መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? What is the connection between the celebration of Christ's Baptism and the ritual around the 'tabot'. Why does the Ethiopian Orthodox Church holds a procession and take the 'tabot' to the river during 'Timket'? A biblical perspective.
Is Jesus our Intercessor? ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጃችን ነውን? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተሳሳተ ትምህርት ላይ የተሰጠ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት። ዕብ 7፦25 'ሊያማልድ' ነው የሚለው
Synopsis of my book the Ark of the Covenant from the temple to the church... establishing that the practice in the Ethiopian Orthodox Church has nothing to do with the Old Testament Ark of the Covenant.
The Intercession and veneration of saints is not biblical Part II - from historical and theological perspective. ከመጽሐፍ ቅዱስና ከታሪካዊ መረጃዎች በመነሳት የቅዱሳን አማላጅነት የስህተት ትምህርት ለመሆኑ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መልዕክት ላይ ተመስርቶ የቀረበ ትምህርት PART II
The Intercession and veneration of saints is not biblical Part II - from historical and theological perspective. ከመጽሐፍ ቅዱስና ከታሪካዊ መረጃዎች በመነሳት የቅዱሳን አማላጅነት የስህተት ትምህርት ለመሆኑ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መልዕክት ላይ ተመስርቶ የቀረበ ትምህርት PART I
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ይኖራል?
Is humankind a spirit, has a soul and lives in a body?
Discussing the essential elements of the Gospel with reference to Romans 1, Ephesians 2 and Hebrews 10. And why Ethiopian Orthodox believers should hear the gospel. በሮሜ 1፣ በኤፌሶን 2 እና በዕብራውያን 10 ላይ በተመሠረተ የእ/ር ቃል በመመልከት ለምን ወንጌል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች መሰበክ እንዳለበት።
Old Video Teachings / የቆዩ የቪዲዮ ትምህርቶች
አማላጅነት ከየት መጣ?
የቅዱሳን አማላጅነት አጀማመር እንዴት ነው?
ቴዎሲስ ምንድነው? ሰው መለኮት ሊሆን ይችላል? አስማትና ክርስትና ምን አገናኛቸው?
(May 24, 2015)
መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እና ለመረዳት የሚጠቅሙ መርኆች
Principles for reading and understanding the bible
(Nov 9 2015)
ሰው በእ/ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም?
መጽሐፍ ቅዱስ ብቸኛ የክርስትና እምነት መሠረት ነው። ያለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ንባብ ጠንካራ የክርስትና ሕይወት መኖር አይቻለም።
Man shall not leave by bread alone
የተሻለ እውነት በደብዳቤ የሚለው መጽሐፍ እንዴት ሊቀነባበር በቃ? እንዴት ለመጻፍ ተነሳሳሁኝ? በውስጡ ምን ይዞ ቀርቧል? (April 17, 2015)
አዲስ ወይስ ብሉይ ኪዳን? ወይስ ሁለቱም?
በዚህ ቪዲዮ በመጽሐፉ ይዘት ላይ በመመርኮዝ፣ ለክርስትና አዲስ ወይስ ብሉይ ኪዳን? ወይስ ሁለቱንም መፈጸም ያስፈልጋል? የሚሉትን ነጥቦች ታገኛላቸሁ። (April 28, 2015)